Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 106:31 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 ይህም አድራጎቱ ወደ ፊት ለሚከተለው ትውልድ ለዘለዓለም እንደ መልካም ሥራ ሆኖ ተቈጠረለት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 ይህም ከትውልድ እስከ ትውልድ፣ ለዘላለም ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 ያም እስከ ዘለዓለም ለልጅ ልጅ ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ምሕ​ረ​ቱን ለሰው ልጆ​ችም ድን​ቁን ንገሩ።

参见章节 复制




መዝሙር 106:31
5 交叉引用  

አብራም በእግዚአብሔር አመነ፤ እምነቱም ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት።


እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ አለው፤


ለብሶት ያድር ዘንድ ፀሐይ ሳትጠልቅ መልስለት፤ እርሱም ያመሰግንሃል፤ በእግዚአብሔርም ዘንድ ጽድቅ ሆኖ ይቈጠርልሃል።


跟着我们:

广告


广告