መዝሙር 106:27 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ዘሮቻቸውን ሁሉ በአሕዛብ መካከል እንደሚጥላቸውና በመላው ዓለም እንደሚበታትናቸው ገለጠላቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ዘራቸውንም በሕዝቦች መካከል ሊጥል፣ ወደ ተለያየ ምድርም እንደሚበትናቸው ማለ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ደነገጡ፥ እንደ ሰካራምም ተንገዳገዱ፥ ጥበባቸውም ሁሉ ተዋጠ። 参见章节 |