መዝሙር 106:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ስለዚህ እጁን አንሥቶ በመማል በበረሓ የሚያጠፋቸው መሆኑን ነገራቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 በምድረ በዳ ሊጥላቸው፣ እጁን አንሥቶ ማለ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26-27 በምድረ በዳም ይጥላቸው ዘንድ፥ ዘራቸውንም በአሕዛብ መካከል ይጥል ዘንድ፥ በየአገሩም ይበትናቸው ዘንድ፥ እጁን አነሣባቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ወደ ሰማይ ይወጣሉ፥ ወደ ጥልቅም ይወርዳሉ፤ ሰውነታቸውም በመከራ ቀለጠች። 参见章节 |