Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 106:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 የእግዚአብሔርንም ክብር ሣር በሚበላ እንስሳ ምስል ለወጡ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ክብራቸው የሆነውንም ሣር በሚበላ፣ በበሬ ምስል ለወጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ሣርም በሚበላ በበሬ ምሳሌ ክብራቸውን ለወጡ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ቃሉን ልኮ ፈወ​ሳ​ቸው፥ ከጥ​ፋ​ታ​ቸ​ውም አዳ​ና​ቸው።

参见章节 复制




መዝሙር 106:20
6 交叉引用  

ገናናው ኀይልህ ብርታትን ይሰጣቸዋል፤ በቸርነትህም ብርታታቸው እያደገ ይሄዳል።


እርሱም የወርቅ ጒትቻውን ሁሉ ወስዶ በእሳት አቀለጠው፤ የቀለጠውንም ወርቅ በቅርጽ መሥሪያ ውስጥ አግብቶ የወርቅ ጥጃ አድርጎ ሠራው። እነርሱም “እስራኤል ሆይ! ከግብጽ ምድር መርቶ ያወጣን አምላካችን ይህ ነው!” አሉ።


ሐሰተኞች አማልክት ቢሆኑም እንኳ አማልክቱን የሚቀያይር ሕዝብ የለም፤ ሕዝቤ ግን ክብር ያጐናጸፍኳቸውን እኔን አምላካቸውን ምንም ሊያደርጉላቸው በማይችሉ ከንቱ አማልክት ለውጠውኛል።”


跟着我们:

广告


广告