መዝሙር 106:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 በተከታዮቻቸውም ላይ እሳት ወረደ፤ እነዚያንም ክፉ ሰዎች አቃጠለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እሳት በጉባኤያቸው መካከል ነደደ፤ ነበልባሉም ክፉዎችን ፈጅቶ አስወገደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በማኅበራቸውም እሳት ነደደች፥ ነበልባም ክፉዎችን አቃጠላቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሰውነታቸውም መብልን ሁሉ ተጸየፈች፥ ወደ ሞትም ደጆች ቀረቡ። 参见章节 |