መዝሙር 106:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ምድርም ተከፍታ ዳታንን ዋጠች፤ አቤሮንንና ቤተሰቡንም ከደነቻቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ምድር ተከፍታ ዳታንን ዋጠች፤ የአቤሮንን ወገን ሰለቀጠች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ምድርም ተከፈተች ዳታንንም ዋጠችው፥ የአቤሮንንም ወገን ደፈነች፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ከበደላቸው ጎዳና ተቀበላቸው፥ በኀጢአታቸው ተሠቃይተዋልና። 参见章节 |