Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 105:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 አገራቸው በእንቁራሪት ተሸፈነች፤ ቤተ መንግሥቱ እንኳ ሳይቀር ሁሉ ቦታ በእንቁራሪት ተሞላ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 ምድራቸውም፣ የነገሥታታቸው እልፍኝ ሳይቀር፣ ጓጕንቸር ተርመሰመሰባቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 ምድራቸውና የንጉሦቻቸው ቤቶች በእንቁራሪት ተሞሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 ፊን​ሐ​ስም ተነ​ሥቶ አዳ​ና​ቸው፥ ቸነ​ፈ​ሩም ተወ።

参见章节 复制




መዝሙር 105:30
4 交叉引用  

እነርሱን የሚያሠቃዩ ዝንቦችንና ጥፋትን የሚያስከትሉ እንቊራሪቶችን ወደ እነርሱ ላከ።


ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ወደ ፈርዖን ሄደህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብለህ ንገረው፤ ‘ያገለግለኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ፤


跟着我们:

广告


广告