መዝሙር 105:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ከዚያ በኋላ የግብጽ ንጉሥ ዮሴፍን ነጻ አደረገው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ንጉሥ ልኮ አስፈታው፤ የሕዝቦችም ገዥ ነጻ አወጣው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ንጉሥ ላከና ፈታው፥ የአሕዛብም አለቃ አስፈታው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሣርንም በሚበላ በበሬ ምሳሌ ክብራቸውን ለወጡ። 参见章节 |