መዝሙር 105:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ለያዕቆብ ሥርዓት፥ ለእስራኤልም ዘለዓለማዊ ቃል ኪዳን አድርጎ አጸናው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ይህንም ለያዕቆብ ሥርዐት አድርጎ፣ ለእስራኤልም የዘላለም ኪዳን አድርጎ አጸናለት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ለያዕቆብ ሥርዓት እንዲሆን፥ ለእስራኤልም የዘለዓለም ኪዳን እንዲሆን አጸና፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከጠላቶቻቸውም እጅ አዳናቸው፥ ከጠላቶቻቸውም እጅ ተቤዣቸው። 参见章节 |