መዝሙር 103:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ዕቅዱን ለሙሴ ገለጠለት፤ የእስራኤል ሕዝቦች አስደናቂ ሥራዎቹን እንዲያዩ አደረገ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 መንገዱን ለሙሴ፣ ሥራውንም ለእስራኤል ሕዝብ አሳወቀ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ለሙሴ መንገዱን አስታወቀ፥ ለእስራኤል ልጆችም ድንቅ ሥራዎቹን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከተግሣጽህም የተነሣ ይሸሻሉ፥ ከነጐድጓድህም ድምፅ የተነሣ ይደነግጣሉ፤ 参见章节 |