መዝሙር 102:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 የድኾችን ጸሎት ይሰማል፤ ልመናቸውንም አይንቅም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እርሱ ወደ ችግረኞች ጸሎት ይመለከታል፤ ልመናቸውንም አይንቅም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ጌታ ጽዮንን ይሠራታልና፥ በክብሩም ይገለጣልና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የእግዚአብሔር ይቅርታው ግን ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም በሚፈሩት ላይ፥ ጽድቁም በልጅ ልጆች ላይ ነው፤ 参见章节 |