Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 10:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 እርሱ መትቶ ይጥላቸዋል፤ ረዳት የሌላቸው ደካሞች ምስኪኖችም የእርሱ ሰለባ ሆነው ይወድቃሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ምስኪኑም ይደቅቃል፤ ዐንገቱን ይደፋል፤ ያልታደለውም በክንዱ ሥር ይወድቃል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ምስኪኑ ይዋረዳል፥ ይጐብጣል፥ በኃያላኑም እጅ ይወድቃል።

参见章节 复制




መዝሙር 10:10
4 交叉引用  

ሰውየው በፊቱ ለጥ ብሎ እጅ ለመንሣት በሚቀርብበት ጊዜ አቤሴሎም እጁን ዘርግቶ በማቀፍ ይስመዋል።


ከአንተ ዘሮች መካከል በሕይወት የሚተርፍ ሁሉ ወደዚያ ካህን ዘንድ እየሄደ ለጥ ብሎ እጅ በመንሣት ከእርሱ ገንዘብና ምግብ ይለምናል፤ የዕለት ምግብ ብቻ ለማግኘትም ሲል ካህናትን በረዳትነት ማገልገል እንዲፈቀድለት ይለምናል።’ ”


跟着我们:

广告


广告