Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 8:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 በመንገድ አጠገብ በሚገኙ ኰረብቶችና በመንገድ መገናኛዎች ላይ ትቆማለች፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 በመንገድ አጠገብ ባሉ ኰረብቶች፣ መንገዶቹ በሚገናኙበትም ላይ ትቆማለች፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 በኮረብታ ላይ በመንገድ አጠገብ በጎዳና መካከል ትቆማለች።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 በተራሮች ጫፍ ላይ ናትና፥ በጎዳና መካከልም ትቆማለች።

参见章节 复制




ምሳሌ 8:2
2 交叉引用  

እርስዋ በቤትዋ በር ላይ ወይም በከተማው ከፍተኛ ቦታ ላይ ትቀመጣለች፤


ገረዶችዋም በከተማው ከፍተኛ ቦታ ላይ ቆመው፥


跟着我们:

广告


广告