ምሳሌ 8:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 እኔ የሚወዱኝን እወዳለሁ፤ የሚፈልጉኝም ያገኙኛል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 የሚወድዱኝን እወድዳቸዋለሁ፤ ተግተው የሚሹኝም ያገኙኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እኔ የሚወድዱኝን እወድዳለሁ፥ ተግተው የሚሹኝም ያገኙኛል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እኔ የሚወድዱኝን እወድዳለሁ፥ እኔንም የሚሹ ሞገስን ያገኛሉ። 参见章节 |