7 ጒንዳኖች መሪ፥ አለቃ፥ ወይም ገዢ የላቸውም፤
7 አዛዥ የለውም፤ አለቃም ሆነ ገዥ የለውም፤
7 አለቃና አዛዥ ገዢም ሳይኖራት
7 ጌታ ሳይኖረው፥ መሰማርያ ሳይኖረው፥ የሚያሠራውም ሳይኖረው፥
በጫካው ውስጥ ታጋድመውና አድብተው ሳሉ ለአንበሳይቱ አደን ታድናለህን?
አንበጦች፦ አንበጦች ንጉሥ የላቸውም፤ ነገር ግን ሁሉም በሥነ ሥርዓት ይጓዛሉ።
ነገር ግን በበጋ ወራት ምግባቸውን ያከማቻሉ፤ በመከር ጊዜ የሚያስፈልጋቸውን ምግብ ይሰበስባሉ።