ምሳሌ 6:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 የእነርሱን መመሪያ ዘወትር ተከተል፤ ቃላቸውንም ዘወትር ጠብቅ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ምን ጊዜም በልብህ አኑራቸው፤ በዐንገትህም ዙሪያ እሰራቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ሁልጊዜም በልብህ አኑራቸው፥ በአንገትህም እሰራቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ሁልጊዜ በልብህ አኑረው፥ በአንገትህም እሰረው። 参见章节 |