ምሳሌ 4:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እኔ የማስተምራችሁ ትምህርት መልካም ስለ ሆነ ቸል አትበሉት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በጎ ትምህርት እሰጣችኋለሁ፤ ስለዚህ ትምህርቴን አትተዉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 መልካም ትምህርትን እሰጣችኋለሁና፥ ሕጌን አትተዉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 መልካም ስጦታን እሰጣችኋለሁና፥ ሕጌን አትተዉ። 参见章节 |