ምሳሌ 4:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ዐመፅና ግፍ ለእነርሱ እንደ መብልና እንደ መጠጥ ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 የክፋት እንጀራ ይበላሉ፤ የዐመፅ ወይን ጠጅ ይጠጣሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 የክፋትን እንጀራ ይበላሉና፥ የግፍንም ወይን ጠጅ ይጠጣሉና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የኀጢአት መብልን ይበላሉ፥ በግፍ የወይን ጠጅም ይሰክራሉ። 参见章节 |