Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 27:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 በጎችህ ለልብስ የሚሆን ጠጒር ይሰጡሃል፤ ከፍየሎችህ ጥቂቶቹን በመሸጥ የመሬት መግዣ ገንዘብ ታገኛለህ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 ከበግ ጠቦቶች ልብስ ታገኛለህ፤ ፍየሎችም የዕርሻ መሬት መግዣ ይሆኑሃል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 በጎች ለልብስህ ፍየሎችም የእርሻ ዋጋ ይሆናሉ።

参见章节 复制




ምሳሌ 27:26
4 交叉引用  

ከበጎቼ ጠጒር የተሠራ ልብስ አልብሼው ሞቆት ሳይመርቀኝ የቀረበት ጊዜ የለም።


ደረቅ ሣር ታጭዶ አዲስ ሣር ሲበቅል፥ በተራራ ላይ ያለው ሣርም ሲሰበሰብ፥


የቀሩት ፍየሎች ለአንተና ለቤተሰብህ ለሴት አገልጋዮችህም ጭምር የሚጠቅም ወተት ይሰጡሃል።


ዐረቦችና የቄዳር ምድር አለቆች ሁሉ ስለ ንግድ ዕቃሽ ጠቦቶች፥ በጎችና ፍየሎች ያመጡልሽ ነበር፤


跟着我们:

广告


广告