ምሳሌ 24:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በክፉ ሰዎች አትቅና፤ ከእነርሱም ጋር ጓደኛ ለመሆን አትፈልግ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በክፉ ሰዎች አትቅና፤ ጓደኛነታቸውም አይመርህ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በክፉ ሰዎች አትቅና፥ ከእነርሱ ጋርም መሆንን አትመኝ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ልጄ ሆይ፥ በክፉ ሰዎች አትቅና፥ ከእነርሱም ጋር መኖርን አትውደድ፤ 参见章节 |