ምሳሌ 2:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እነርሱ እምነት የማይጣልባቸውና ጠማሞች ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 መንገዳቸው ጠማማ፣ በአካሄዳቸው ጠመዝማዞች ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 መንገዳቸውን የሚጠመዝዙ አካሄዳቸውንም የሚያጣምሙ ናቸው፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 መንገዳቸው ጐጻጕጽ፥ አካሄዳቸው ጠማማ ለሆኑ ወዮላቸው! 参见章节 |