ምሳሌ 19:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ስንፍና እንቅልፍን ያስከትላል፤ ስለዚህም ሰነፍ ሰው ይራባል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ስንፍና ከባድ እንቅልፍ ላይ ይጥላል፤ ዋልጌም ሰው ይራባል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሥራ መፍታት እንቅልፍን ታመጣለች፥ የታካችም ነፍስ ትራባለች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ችግረኛን ሰው ሽብር ይይዘዋል፥ የማይሠራ ሰውም ይራባል። 参见章节 |