ምሳሌ 18:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ዕጣ መጣል ጠብን ያበርዳል፤ ሁለት ጠንካራ ተከራካሪዎችንም ይገላግላል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ዕጣ መጣጣል ሙግትን ያስቆማል፤ ኀይለኛ ባላንጣዎችንም ይገላግላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ዕጣ ክርክርን ትከለክላለች፥ በኃያላንም መካከል ትበይናለች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዕጣ ክርክርን ያስተዋል፥ በኀያላንም መካከል ይለያል። 参见章节 |