ምሳሌ 17:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ክፉ ሰው ፍርድን ለማጣመም፥ በምሥጢር ጉቦ ይቀበላል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ክፉ ሰው ፍትሕ ለማዛባት፣ በስውር ጕቦ ይቀበላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ኀጥእ የፍርድን መንገድ ለማጥመም ከብብት መማለጃን ይወስዳል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 መማለጃን በዐመፃ በብብቱ የሚቀበል መንገዶቹን አያቀናም፥ ክፉ ሰውም ከጽድቅ መንገዶች ይርቃል። 参见章节 |