ምሳሌ 15:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ፌዘኛ ተግሣጽን አይወድም፤ ከጠቢባንም ምክርን አይጠይቅም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ፌዘኛ መታረምን አይወድድም፤ ጠቢባንንም አያማክርም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ፌዘኛ ሰው የሚዘልፈውን አይወድድም፥ ወደ ጠቢባንም አይሄድም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አላዋቂ ሰው የሚዘልፈውን አይወድድም፥ ከጠቢባንም ጋር አይነጋገርም። 参见章节 |