ምሳሌ 12:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 እውነተኛነት የሕይወት መንገድ ነው፤ ክፋት ግን የሞት መንገድ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 በጽድቅ መንገድ ላይ ሕይወት አለ፤ በዚያ ጐዳና ላይ ሞት የለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በጽድቅ መንገድ ላይ ሕይወት አለ በጎዳናዋም ሞት የለም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በጽድቅ መንገድ ሕይወት አለ፥ ክፉን የሚያስቡ ሰዎች መንገዶች ግን ወደ ሞት ያወርዳሉ። 参见章节 |