ምሳሌ 11:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ለጋስ ሁን፤ ትበለጽጋለህ፤ ሌሎችን እርዳ፤ አንተም ርዳታ ታገኛለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ለጋስ ይበለጽጋል፤ ሌሎችን የሚያረካም ራሱ ይረካል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በረከትን የምታካፍል ነፍስ ትጠግባለች፥ ውሃን የሚያጠጣ እርሱ ደግሞ ይረካል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የተባረከች ሰውነት ሁሉ ትጠግባለች፥ ቍጡ ሰው ግን ክፉ ነው። 参见章节 |