ምሳሌ 10:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 የእግዚአብሔር በረከት ሐዘንን የማይጨምር ብልጽግና ይሰጣል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 የእግዚአብሔር በረከት ብልጽግናን ታመጣለች፤ መከራንም አያክልባትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የጌታ በረከት ሀብታም ታደርጋለች፥ ኀዘንንም ከእርሷ ጋር አይጨምርም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የእግዚአብሔር በረከት በጻድቃን ራስ ላይ ሆና ባለጠጋ ታደርጋለች፥ ኀዘንንም ወደ ልብ አታመጣም። 参见章节 |