ምሳሌ 1:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እነርሱም ለራስህ ክብርን እንደሚያቀዳጅ ዘውድ፥ ለአንገትህም ውበትን እንደሚሰጥ ሐብል ይሆኑልሃል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ለራስህ ሞገስን የሚያጐናጽፍ አክሊል፣ ዐንገትህን የሚያስውብ ድሪ ይሆንልሃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ለራስህ የሞገስ ዘውድ ለአንገትህም ሐብል ይሆንልሃልና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለራስህ የክብር ዘውድን ለአንገትህም የወርቅ ድሪ ታገኛለህና። 参见章节 |