Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 7:48 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

48-53 በሰባተኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከኤፍሬም ነገድ የአሚሁድ ልጅ ኤሊሻማዕ ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

48 በሰባተኛው ቀን የኤፍሬም ሕዝብ አለቃ የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ ስጦታውን አመጣ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

48 በሰባተኛውም ቀን የኤፍሬም ልጆች አለቃ የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ አቀረበ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

48 በሰ​ባ​ተ​ኛ​ውም ቀን የኤ​ፍ​ሬም ልጆች አለቃ የኤ​ሚ​ሁድ ልጅ ኤሊ​ሳማ መባ​ውን አቀ​ረበ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

48 በሰባተኛውም ቀን የኤፍሬም ልጆች አለቃ የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ፤

参见章节 复制




ዘኍል 7:48
5 交叉引用  

ላዕዳን፥ ዓሚሁድ፥ ኤሊሻማዕ፥


ከዮሴፍ ልጆች፦ ከኤፍሬም የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሻማዕ ከምናሴ የጴዳጹር ልጅ ገማልኤል


በስተምዕራብ በኩል በኤፍሬም ክፍል ዓርማ ሥር በየቡድናቸው ይሰፍራሉ፤ የኤፍሬም ነገድ መሪ የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሻማዕ ነው፤


跟着我们:

广告


广告