Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 5:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ነገር ግን ከባልሽ ጋር እያለሽ ከሌላ ወንድ ጋር በመተኛት ራስሽን ያረከስሽ ከሆነ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ነገር ግን በትዳር ላይ እያለሽ ወደ ርኩሰት በማዘንበል ከባልሽ ሌላ ከወንድ ጋራ በመተኛት ከጐደፍሽ”፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ነገር ግን በባልሽም ሥልጣን ሥር እያለሽ እርሱን ትተሽ ፈቀቅ በማለት ራስሽን ያረከስሽ እንደሆነ፥ ከባልሽም ሌላ ከወንድ ጋር ተኝተሽ እንደሆነ፤’

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ነገር ግን ባል​ሽን ትተሽ ረክ​ሰሽ እንደ ሆነ፥ ከባ​ል​ሽም ሌላ ወንድ ከአ​ንቺ ጋር ተኝቶ እንደ ሆነ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ነገር ግን ባልሽን ትተሽ ረክሰሽ እንደ ሆነ፥ ከባልሽም ሌላ ከወንድ ጋር ተኝተሽ እንደሆነ፤

参见章节 复制




ዘኍል 5:20
2 交叉引用  

“ማንም ሰው ዘሩ ከአባለ ዘሩ ወጥቶ በሚፈስበት ጊዜ መላ ሰውነቱን ታጥቦ እስከ ማታ ርኩስ ይሆናል።


“ለእስራኤላውያን እንዲህ በላቸው፦ የአንድ ሰው ሚስት ጠባይዋ ተበላሽቶ በእርሱ ላይ እምነተቢስ ልትሆን ትችላለች፤


跟着我们:

广告


广告