ዘኍል 4:44 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ሦስት ሺህ ሁለት መቶ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም44 በየጐሣቸው የተቈጠሩት ሦስት ሺሕ ሁለት መቶ ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 በየወገኖቻቸው የተቈጠሩት ሦስት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ቍጥራቸውም በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸውም ቤቶች ሦስት ሺህ ሁለት መቶ ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 በየወገናቸው የተቈጠሩት ሦስት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። 参见章节 |