ዘኍል 4:38 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 በየቤተሰባቸውና በየወገናቸው የተቈጠሩት የጌርሾን ልጆች፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም38 ጌርሶናውያን በየጐሣቸውና በየቤተ ሰባቸው ተቈጥረው ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 በየወገኖቻቸውም በየአባቶቻቸውም ቤቶች የተቈጠሩት የጌድሶን ልጆች፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 የጌድሶንንም ልጆች በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸውም ቤቶች፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 በየወገናቸውም በየአባቶቻቸውም ቤቶች የተቈጠሩት የጌድሶን ልጆች፥ 参见章节 |