ዘኍል 4:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “የቀዓትን ልጆች ከሌዋውያን ነገድ መካከል ተቀሥፈው እንዲጠፉ አታድርጉ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “የቀዓት ጐሣዎች ከሌዋውያን ተለይተው እንዳይጠፉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 “የቀዓትን ወገኖች ነገድ ከሌዋውያን መካከል አታጥፉአቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “የቀዓትን ወገኖች ነገድ ከሌዋውያን መካከል አታጥፉአቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 የቀዓትን ወገኖች ነገድ ከሌዋውያን መካከል አታጥፉአቸው፤ 参见章节 |