Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 33:45 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

45 ከዓባሪም ተነሥተው በመጓዝ በዲቦንጋድ ሰፈሩ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

45 ከጋይም ተነሥተው በዲቦንጋድ ሰፈሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

45 በዒዬዓባሪም ተጉዘው በዲቦንጋድ ሰፈሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

45 ከጋ​ይም ተጕ​ዘው በዲ​ቦ​ን​ጋድ ሰፈሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

45 ከጋይም ተጕዘው በዲቦንጋድ ሰፈሩ።

参见章节 复制




ዘኍል 33:45
6 交叉引用  

ከዚያም አልፈው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ።


የውሃ ጒድጓዱን የቈፈሩት፥ መሳፍንትና የሕዝብ አለቆች ናቸው፤ እነርሱም የውሃ ጒድጓዱን የቈፈሩት በበትረ መንግሥታቸውና በከዘራቸው ነው።” ከዚያም ምድረ በዳ ተነሥተው ወደ ማታና ተጓዙ፤


የጋድ ነገድ የተመሸጉትን የዲቦንን፥ የዐጣሮትን፥ የዓሮዔርን፥


ከኦቦት ተነሥተው በመጓዝ፥ በሞአብ ዳርቻ ባለው በዓባሪም ሰፈሩ።


ከዲቦን ጋድ ተነሥተው በመጓዝ በዓልሞንዲብላታይም ሰፈሩ።


በዓላ፥ ዒዩም፥ ዔጼም፥


跟着我们:

广告


广告