ዘኍል 31:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እንዲህም ሲል ጠየቃቸው፦ “ሴቶችን በሙሉ በሕይወት ያስቀራችሁት ለምንድን ነው? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ሙሴም እንዲህ አላቸው፤ “ሴቶችን ሁሉ እንዴት በሕይወት ትተዉአቸዋላችሁ? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሙሴም አላቸው፦ “በውኑ ሴቶችን ሁሉ በሕይወት እንዲኖሩ ፈቀዳችሁላቸውን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሙሴም አላቸው፥ “ሴቶችን ሁሉ ለምን አዳናችኋቸው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ሙሴም አላቸው፦ በውኑ ሴቶችን ሁሉ አዳናችኋቸውን? 参见章节 |