ዘኍል 3:33 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 የማሕሊና የሙሺ ቤተሰቦች በሜራሪ ጐሣ ውስጥ ተጠቃለው ነበር። እነዚህ የሜራሪ ቤተሰቦች ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም33 የሞሖላውያንና የሙሳያውያን ጐሣዎች ከሜራሪ ወገን ናቸው፤ እነዚህም የሜራሪ ጐሣዎች ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 በሜራሪ ውስጥ የሞሖላውያን ወገንና የሙሳያውያን ወገን ይካተቱ ነበር፤ የሜራሪ ወገኖች እነዚህ ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ለሜራሪ የሞሖሊ ወገን የሙሲ ወገን ነበሩ፤ የሜራሪ ወገኖች እነዚህ ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 ከሜራሪ የሞሖላውያን ወገን የሙሳያውያንም ወገን ነበሩ፤ የሜራሪ ወገኖች እነዚህ ናቸው። 参见章节 |