ዘኍል 27:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሴት ልጅም ከሌለው ወንድሞቹ ንብረቱን ይውረሱ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሴት ልጅ ከሌለችው ደግሞ ውርሱን ለወንድሞቹ ስጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሴት ልጅም ባትኖረው ርስቱን ለወንድሞቹ ትሰጣላችሁ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሴት ልጅም ባትኖረው፥ ርስቱን ለወንድሞቹ ትሰጣላችሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ሴት ልጅም ባትኖረው ርስቱን ለወንድሞቹ ስጡ፤ 参见章节 |