ዘኍል 26:48 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም48 የንፍታሌም ነገድ ተወላጆች ያሕጼል፥ ጉኒ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም48 የንፍታሌም ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤ በያሕጽኤል በኩል፣ የያሕጽኤላውያን ጐሣ፣ በጉኒ በኩል፣ የጉናውያን ጐሣ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 በየወገናቸው የንፍታሌም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከያሕጽኤል የያሕጽኤላውያን ወገን፥ ከጉኒ የጉናውያን ወገን፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 የንፍታሌም ልጆች በየወገናቸው፤ ከአሴሔል የአሴሔላውያን ወገን፥ ከጎሄኒ የጎሄናውያን ወገን፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)48 የንፍታሌም ልጆች በየወገናቸው፤ ከያሕጽኤል የያሕጽኤላውያን ወገን፥ ከጉኒ የጉናውያን ወገን፥ 参见章节 |