Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 26:46 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

46 አሴርም ሤራሕ የምትባል ሴት ልጅ ነበረችው፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

46 አሴር ሤራሕ የምትባል ልጅ ነበረችው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

46 የአሴርም የሴት ልጁ ስም ሤራሕ ነበረ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

46 በየ​ወ​ገ​ና​ቸው የዳን ልጆች እነ​ዚህ ናቸው፤ ከሰ​ምዒ፥ የሰ​ም​ዒ​ያ​ው​ያን ወገን፤ በየ​ወ​ገ​ና​ቸው የዳን ወገ​ኖች እነ​ዚህ ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

46 የአሴርም የሴት ልጁ ስም ሤራሕ ነበረ።

参见章节 复制




ዘኍል 26:46
3 交叉引用  

የአሴር ልጆች፦ ይምና፥ ይሽዋ፥ ይሽዊና በሪዓ ናቸው። እኅታቸው ሤራሕ ትባላለች። የበሪዓ ልጆች ደግሞ ሔቤርና ማልኪኤል ናቸው።


ከበሪዓ ልጆች፦ ሔቤር፥ መልኪኤል፥


እነዚህ የአሴር ተወላጆች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ኀምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበር።


跟着我们:

广告


广告