ዘኍል 23:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ከዚህ በኋላ ባላቅ በለዓምን “መቼም የእስራኤልን ሕዝብ ለመርገም እምቢ ብለሃል፤ ባይሆን እንኳ አትመርቃቸው!” አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 በዚህ ጊዜ ባላቅ በለዓምን፣ “እንግዲያውስ ፈጽሞ አትርገማቸው፤ ፈጽሞም አትመርቃቸው!” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ባላቅም በለዓምን፦ “ከቶ አትርገማቸው፥ ከቶም አትባርካቸው” አለው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ባላቅም በለዓምን አለው፥ “ከቶ አትርገማቸው፤ ከቶም አትባርካቸው።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ባላቅም በለዓምን፦ ከቶ አትርገማቸው፥ ከቶም አትባርካቸው አለው። 参见章节 |