Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 2:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 የእርሱም ክፍል የሰው ብዛት ኀምሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 የሰራዊቱም ብዛት ዐምሳ አራት ሺሕ አራት መቶ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ኀምሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 የተ​ቈ​ጠሩ ሠራ​ዊ​ቱም አምሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አምሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制




ዘኍል 2:6
4 交叉引用  

ከይሳኮር ነገድ የተቈጠሩት ኀምሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።


በእርሱም አጠገብ የሚሰፍሩት የይሳኮር ነገድ ይሆናሉ፤ የይሳኮር መሪም የጾዓር ልጅ ናትናኤል ነበር፤


ከዚያም የዛብሎን ነገድ ይቀጥላል፤ የዛብሎንም ልጆች መሪ የኬሎን ልጅ ኤልያብ ነበር።


ከይሳኮር ነገድ የጐሣ መሪዎች የተቈጠሩት ሥልሳ አራት ሺህ ሦስት መቶ ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告