Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 2:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 ብዛታቸውም ሥልሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 የሰራዊቱም ብዛት ስድሳ ሁለት ሺሕ ሰባት መቶ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ስልሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 የተ​ቈ​ጠሩ ሠራ​ዊ​ቱም ስድሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ስድሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制




ዘኍል 2:26
4 交叉引用  

ከዳን ነገድ የተቈጠሩ ሥልሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ።


በስተ ሰሜን በኩል በዳን ክፍል ዓርማ ሥር የሚሰፍሩ ወገኖች ናቸው፤ የዳን ነገድ መሪ የዓሚሻዳይ ልጅ አሒዔዜር ነው፤


በእነርሱም አጠገብ የሚሰፍሩት የአሴር ልጆች ይሆናሉ፤ የአሴር ነገድ መሪ የዖክሪን ልጅ ፋግዒኤል ነው፤


የሰምዔያውያን ወገኖች ሁሉ ከእነርሱ እንደ ተቈጠሩ ሥልሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告