Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 2:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 በስተ ሰሜን በኩል በዳን ክፍል ዓርማ ሥር የሚሰፍሩ ወገኖች ናቸው፤ የዳን ነገድ መሪ የዓሚሻዳይ ልጅ አሒዔዜር ነው፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 በሰሜን በኩል፤ የዳን ምድብ ሰራዊት በዐርማው ሥር ይሆናል፤ የዳን ሕዝብ አለቃ የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር ሲሆን፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 “በሰሜን በኩል እንደ ሠራዊቶቻቸው የዳን ሰፈር ዓላማ ይሆናል፤ የዳንም ልጆች አለቃ የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር ነበረ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 “በመ​ስዕ በኩል እንደ ሠራ​ዊ​ቶ​ቻ​ቸው የዳን ሰፈር ዓላማ ይሆ​ናል፤ የዳ​ንም ልጆች አለቃ የአ​ሚ​ሳዲ ልጅ አክ​ያ​ዜር ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 በሰሜን በኩል እንደ ሠራዊቶቻቸው የዳን ሰፈር ዓላማ ይሆናል፤ የዳንም ልጆች አለቃ የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር ነበረ።

参见章节 复制




ዘኍል 2:25
7 交叉引用  

ከዳን የዓሚሻዳይ ልጅ አሒዔዜር


የዳን ልጆች፥ በየትውልዳቸው፥ በየወገናቸውና በየአባቶቻቸው ቤቶች እንደየስማቸው ቊጥር ኻያ ዓመትና ከዚያም በላይ የሆኑ ወንዶች ሁሉ ተቈጠሩ፤


በመጨረሻም በዳን ነገድ ቡድን ሰንደቅ ዓላማ ሥር የሚገኙትና ለሁሉም ክፍሎች ደጀን የሚሆኑት በዓሚሻዳይ ልጅ በአሒዔዜር መሪነት የቡድን ተራቸውን ጠብቀው ተጓዙ።


ብዛታቸውም ሥልሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበር።


የሜራሪ ጐሣ መሪ የጹርኤል ልጅ አቢኤል ነበር፤ እነርሱም የሚሰፍሩት በድንኳኑ በስተሰሜን ነበር።


በዐሥረኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከዳን ነገድ የዓሚሻዳይ ልጅ አኪዔዜር ነበር።


跟着我们:

广告


广告