ዘኍል 2:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 የእነርሱም ብዛት ሠላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበር፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የሰራዊቱም ብዛት ሠላሳ ሁለት ሺሕ ሁለት መቶ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ሠላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የተቈጠሩ ሠራዊቱም ሠላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ሠላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። 参见章节 |