Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 18:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 “በእስራኤል ውስጥ ሙሉ በሙሉ ለእኔ የተለየ ነገር ሁሉ ለእናንተ ይሆናል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 “ለእግዚአብሔር ፈጽሞ የተሰጠ በእስራኤል ያለ ማንኛውም ነገር ሁሉ የአንተ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 በእስራኤል ዘንድ እርም የሆነው ሁሉ ለአንተ ይሆናል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 በእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ዘንድ የተ​ከ​ለ​ከ​ለው ሁሉ ለአ​ንተ ይሆ​ናል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 በእስራኤል ዘንድ እርም የሆነው ሁሉ ለአንተ ይሆናል። ከሰው ወይም ከእንስሳ ቢሆን፥

参见章节 复制




ዘኍል 18:14
4 交叉引用  

የእህሉ መሥዋዕት፥ የኃጢአትና የበደል ስርየት መሥዋዕት ለእነርሱ ምግብ ይሁንላቸው፤ በእስራኤል ምድር ለእኔ ተለይቶ የተቀደሰውን ማናቸውንም መባ ሁሉ ይቀበሉ።


እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦


ይህ ለቀድሞ ባለቤቱ ለመመለስ የማይችለው መሬትም በተከታዩ በኢዮቤልዩ ዓመት ለእግዚአብሔር የተለየ ቀዋሚ ንብረት እንደ ሆነ ይቀራል፤ እርሱም የካህኑ ድርሻ ይሆናል።


“አንድ ሰው የራሱን ሰውም ሆነ እንስሳን ወይም መሬትን ሙሉ በሙሉ ለእግዚአብሔር አገልግሎት የተለየ እንዲሆን ካደረገው በኋላ ፈጽሞ ሊሸጠውም ሆነ መልሶ ሊዋጀው አይገባውም።


跟着我们:

广告


广告