Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 14:36 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

36 እነዚያ ምድሪቱን እንዲሰልሉ ሙሴ ልኮአቸው ከነበሩት ሰዎች፥ ሄደው ከተመለሱ በኋላ ስለምድሪቱ ክፉ ወሬ በማውራት ሕዝቡን እንዲያጒረመርም ያደረጉት

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

36 ከዚህ በኋላ ምድሪቱን እንዲሰልሉ ሙሴ ልኳቸው የነበሩትና ከዚያ ተመልሰው ስለ ምድሪቱ ክፉ ወሬ በማሠራጨት ማኅበረ ሰቡ በሙሉ እንዲያጕረመርሙበት ያደረጉ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

36 ምድሪቱንም እንዲሰልሉ ሙሴ የላካቸው ሰዎች፥ እነርሱም ተመልሰው ስለ ምድሪቱ ክፉ ወሬ በማውራት በእርሱ ላይ ማኅበሩ ሁሉ እንዲያጉረመርሙ ያደረጉ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

36 ምድ​ሪ​ቱ​ንም ሊሰ​ልሉ ሙሴ ልኮ​አ​ቸው የተ​መ​ለ​ሱት ሰዎች ስለ እር​ስዋ በማ​ኅ​በሩ ሁሉ ፊት አጕ​ረ​መ​ረሙ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

36 ምድሪቱንም ሊሰልሉ ሙሴ ልኮአቸው የተመለሱት ሰዎች ክፉ ወሬም ስለ ምድሪቱ እያወሩ በእርሱ ላይ ማኅበሩ ሁሉ እንዲያጕረመርሙ ያደረጉ፥

参见章节 复制




ዘኍል 14:36
3 交叉引用  

እንዲህ በማለት ከሙሴ ጋር ተጣሉ፦ “በእግዚአብሔር ድንኳን ፊት ለፊት ከቀሩት እስራኤላውያን ወገኖቻችን ጋር ሞተን ቢሆን መልካም በሆነ ነበር።


跟着我们:

广告


广告