ዘኍል 13:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ሰዎቹ ምድሪቱን ለአርባ ቀኖች ካጠኑ በኋላ ተመለሱ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ምድሪቱንም ዐሥሠው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ምድሪቱንም ሰልለው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ምድሪቱንም ሰልለው ከአርባ ቀን በኋላ ከዚያ ተመለሱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ምድሪቱንም ሰልለው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ። 参见章节 |