ዘኍል 12:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ ተቈጥቶ ሄደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 የእግዚአብሔር ቍጣ በላያቸው ነደደ፤ እርሱም ትቷቸው ሄደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በእርሱም ላይ የጌታ ቁጣ ነደደ፤ እርሱም ትቶአቸው ሄደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የእግዚአብሔርም ቍጣ በእነርሱ ላይ ወረደ፤ እርሱም ሄደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 እግዚአብሔርም ተቈጥቶባቸው ሄደ። 参见章节 |