Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 10:27 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 የንፍታሌም ነገድ መሪ የዔናን ልጅ አሒራዕ ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 እንዲሁም የንፍታሌም ነገድ ሰራዊት አለቃ የዔናን ልጅ አኪሬ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 በንፍታሌምም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የዔናን ልጅ አኪሬ አለቃ ነበረ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 በን​ፍ​ታ​ሌ​ምም ልጆች ነገድ ሠራ​ዊት ላይ የዔ​ናን ልጅ አኪሬ አለቃ ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 በንፍታሌምም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የዔናን ልጅ አኪሬ አለቃ ነበረ።

参见章节 复制




ዘኍል 10:27
4 交叉引用  

ከንፍታሌም የዔናን ልጅ አሒራዕ።”


የአሴር ነገድ መሪ የዖክራን ልጅ ፋግዒኤል ነበር፤


እንግዲህ እስራኤላውያን ሰፈር ለቀው በየቡድናቸው የሚጓዙት በዚህ ቅደም ተከተል ነበር።


በዐሥራ ሁለተኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከንፍታሌም ነገድ የዔናን ልጅ አሒራዕ ነበር።


跟着我们:

广告


广告